Maedot Educational Technology
0988 42 88 42
ማመልከቻ ክፍት ነው · Applications open

የ50% የትምህርት ስኮላርሺፕ

ለ200 ተማሪዎች የ50% የትምህርት ክፍያ ድጋፍ50% tuition scholarship for 200 students

  • 200ተማሪዎችStudents
  • 50%የክፍያ ድጋፍTuition covered
  • 5ሙያዎችSkills
ያመልክቱ · Apply now

እንኳን ወደ SERI Skill Center እና Maedot Educational Technology የጋራ የስኮላርሺፕ መርሃ ግብር በደህና መጡ!

ይህ መርሃ ግብር የሙያ ክህሎት፣ የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ የሙያ ፖርትፎሊዮ ለመገንባት እና ወደ ሥራ ወይም የራስ ሥራ ለመግባት ዝግጁ ለሆኑ ተማሪዎች የ50% የትምህርት ክፍያ ድጋፍ ለመስጠት የተዘጋጀ ነው።

በዚህ መርሃ ግብር 200 ተማሪዎች ይመረጣሉ። ምርጫው በተማሪው ፍላጎት፣ ዝግጁነት፣ የትምህርት ተሳትፎ እና የስኮላርሺፕ ፍላጎት መሰረት ይከናወናል።

እባክዎ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በትክክል ይሙሉ። Please answer the questions below accurately. It takes about 5 minutes.

ክፍል 1የግል መረጃPersonal information

ማመልከቻውን ካልጨረሱ ለማስታወስ መልዕክት ልንልክ እንችላለን · If you don't finish, we may text you a reminder.

4የምትኖሩበት ከተማና አካባቢ የት ነው?City and area you live in

5አሁን ያሉበት ሁኔታ የትኛው ነው?Current status

ክፍል 2የሙያ ምርጫና ፍላጎትSkill choice and interest

6በስኮላርሺፕ የትኛውን ሙያ መማር ይፈልጋሉ?Which skill do you want to learn?

7ከዚህ በፊት በዚህ ሙያ ላይ የትምህርት ወይም የሥራ ልምድ አለዎት?Previous training or work experience in this field?

8ከስልጠናው በኋላ ምን ለማሳካት ይፈልጋሉ?What do you want to achieve after the training?

ክፍል 3የስኮላርሺፕ ፍላጎትና የገንዘብ አቅምScholarship need and ability to pay

0 / 600
10የትምህርት ክፍያውን 50% መክፈል ይችላሉ?Can you pay 50% of the fee?

11የ50% የትምህርት ክፍያ ድጋፍ ካገኙ፣ ቀሪውን 50% ለመክፈል ዝግጁ ነዎት?If awarded, are you ready to pay the remaining 50%?

ክፍል 4የተሳትፎ ዝግጁነትReadiness to take part

12የሚመርጡት የትምህርት ሰዓት የትኛው ነው?Preferred class time

13ለትምህርቱ፣ ለተግባራዊ ፕሮጀክቶችና ለምዘና በቋሚነት ለመሳተፍ ዝግጁ ነዎት?Ready to attend classes, projects and assessments consistently?

ክፍል 5የግል ቁርጠኝነትና የመጨረሻ ማረጋገጫCommitment and final confirmation

0 / 800
15በስልጠናው ወቅት የሚሠሩትን ፕሮጀክቶች፣ የፖርትፎሊዮ ግንባታን እና የሙያ ዝግጅት ተግባራትን ለማጠናቀቅ ቁርጠኛ ነዎት?Committed to completing the projects, portfolio and career-prep work?

16በስኮላርሺፕ ምርጫ ሂደት ውስጥ ለቃለ መጠይቅ እና ለተጨማሪ ማረጋገጫ እንዲጠሩ ፈቃደኛ ነዎት?Willing to be called for an interview and verification?

17ማረጋገጫConfirmation

መረጃዎ ለስኮላርሺፕ ምርጫ ብቻ ይውላል · Your details are only used for the scholarship selection.